Monthly Archives: October 2017
Hawwisoo Qeerroo Bilisummaa
Aside
Wayyaanee nurraa balleessaa jedhu Goototi Qeerroo Naqamtee.
Aside
KIYYOO DIINARRAA OF EEGUUN, HUNDEE INJIFANNOOTI !
Aside
Ayyaana Irreechaa 2017 asitti , shiroota diinaa hedduu taajjabneerra. Fakkeessitootaa fi hayyaallaalattota hedduu argineerra. Loote seentootaa fi ergamtoota haaraa argaas jirra. Ayyaana Irreechaa Bishooftuutti kabajamee ilaalchisee ibsoota ayyaana duraa fi duubaa hedduu dhageenyes, arginees. Ibsoonni ayyaana duraa, qaamoota adda addaan ba’aa turan, figichaa hanna siyaasaan kan haguugaman turan. Maqaa Ayyaana kanaan siyaasi dantaa qaama gargaraaf qophaa’ee tureera. Kanneen keessaa kanan raajefadhe tokko qofa kaa
“ABOn Naqamteen Galee” Jedhu Qeerroon guyyaa har’aa Irreecha Wallagga Naqamteetti ta’e irratti.
Aside
SBO: Onkoloolessa 29 bara 2017. Oduu, Ibsa ABO, Ibsa Qeerroo Bilisummaa Oromoo fi Gaaffii fi Deebii Jaal Tasfaa Kumalaa waliin taasifame –Kutaa 2ffaa.
Aside
Siyyaasni OPDO Ammaa, Summii Dammaan Makaa
Aside
Qalbeessaa Dhangi’aan-Onko.28,2017

” Ittuma Hiiqii” Artist Berisa Debere – Wallee Haaraa 2017
Aside
ONN:Qophii Doyaa Marii TVOMTn dhihaate jiru hordofaa. Onk 29/2017
Aside
ደም እየጠጣ ያደገ እስከ ዕለተ-ሞቱ ድረስ ደም ካልጠጣ ሊኖር ኣይችልም የወያኔ ጦር ሃይል በኦሮሞ ዜጎችና በሌሎችም ብሄር ተወላጆች ላይ እየፈጸመ ያለውን ዘግናኝ ግድያ ኣጥብቀን እናወግዛለን
Aside
ደም እየጠጣ ያደገ እስከ ዕለተ-ሞቱ ድረስ ደም ካልጠጣ ሊኖር ኣይችልም
የወያኔ ጦር ሃይል በኦሮሞ ዜጎችና በሌሎችም ብሄር ተወላጆች ላይ እየፈጸመ ያለውን ዘግናኝ ግድያ ኣጥብቀን እናወግዛለን
የቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ መግለጫ
የወያኔ መንግስት እኣአ በ1991ዓም በኣሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ሱዳንና በሌሎችም በመንግስታትና ሃይሎች እገዛ በጦር ሃይል የኢትዮጵያን ኢምፓዬር የፖለቲካ ሃይል ተቆጣጠረ። ወደ ስልጣኑ በመውጣቱና ስልጣኑን ከተቆናጠጠበት ጊዜ ኣንስቶ ውሎ ሳያድር የኦሮሞ ልጆችን ደም መጠጣትን ስራዬ ብሎ ተያያዘው። በነጌሌ ቦረና ካፈሰሰው የገመቺስ ዳባ ደም ጀምሮ በድሬደዋ የኦነግ ጽ/ቤት ውስጥ ያፈሰሰውን የኦሮሞ ልጆች ደም ጨምሮ ባለፉት 26 ዓመታት የወያኔ መንግስት ሲጠጣ ዛሬን የደረሰውን የኦሮሞ ልጆች ደም መለስ ብለን ካየን የኦሮሞ ዜጎች ደም ያልፈሰሰበት ቀን ኣልነበረም ብንል ማጋነን ኣይሆንም። ለዚህ ድርጊቱ ስርዓቱን ወደ ስልጣን ካወጡት ከፍተኛ ድጋፍ ኣግኝቷል ዛሬም በማግኘት ላይ ነው። በዚህም በሺዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ልጆችም ደም ከማፍሰስ ተቆጥቦ የማያውቀውና የዚህ መንግስት እስትንፋስ እስካለ ድረስ ደም መጠጣቱን የማያቆም መሆኑ ለሁሉም ግልጽ ነው።
ባለፉት ቅርብ ጊዜያት የኦሮሞ ልጆች ደም ከዚህ ቀጥሎ ባሉት ኣካባቢዎች በወያኔ ጦርና ደህንነት ሃይሎች መፍሰሱ ተጨባጭ እርምጃና የሰሞኑ ዘግናኝ ድርጊት ነው።
- በወያኔ በሰለጠኑ፡ በታጠቁና በተሰማሩ የልዩ ፖሊስ ጦር ኣባላት በምስራቅ ኦሮሚያ ድንበር ኣካባቢ በሚኤሶ፡ ቦርዶዴ፡ መዩ-ሙሉቄ፡ ጃርሶ ቁምቢ፡ ጉርሱምና በሌሎችም ኣካባቢዎች በመቶዎች የሚቆጠር ህይወት ተቀጥፎ ደም ፈሷል። በደቡብ-ምስራቅ ኦሮሚያ ሳዌና፡ ቤልቶ፡ ባሌ፡ ዳዌ-ቃቸን፣ መደ-ወላቡን በመሳሰሉት ውስጥ የኦሮሞ ልጆች ህይወት ተቀጥፎ ደም ፈሷል። በደቡብ ኦሮሚያ ቦረናና ጉጂ ውስጥ በበርካታ ኣካባቢዎች ህይወት ተቀጥፎ በመቶዎች የሚቆጠር ዜጎች ደም ፈሷል።
- በሰሜን ሸገር ውስጥ በሰላማዊ መንገድ ሰልፍ ወጥተው ጥይቄያቸውን ሲያቀርቡ የነበሩ የኦሮሞ ዜጎች በወያኔ ጦር ሃይል ተገድለው ደማቸው ፈስሷል። Continue reading