የኦሮሞ የነፃነት ትግል ከየት ተነስቶ ወዴት እየሄደ ነው?

Aside

– ትላንት የነበሩት፣ ዛሬ ያሉትና ወደፊት የሚኖሩት ፈተናዎች –

ብርሃኑ ሁንዴ, Ebla 19, 2018ክፍል አስር

የዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስተር ሆኖ መመረጥ ኦሮሞዎችን በሀሳብ ለሁለት የከፈለ ይመስላል። ባንድ በኩል ኦሮሞ አራት ኪሎ ስለገባ አሁን ለውጥ ሊመጣ ይችላል ብለው በደስታ እየፈነጠዙ ያሉትና ይህንንም ለውጥ እየጠበቁ ያሉት ሲሆኑ፤ በሌላ በኩል ደግሞ ወያኔዎች በዚህ መንግስት ውስጥ እስካሉ ድረስ ለውጥ መምጣት አይችልም የሚሉ ናቸው። እኔም በሀሳቤ ሁለተኛው ቡድን ውስጥ ስለሆንኩኝ፣ በዚህኛው ፅሁፍ ውስጥ ኣንዳንድ ጉዳዮችን ኣንስቼ ለመግለፅ እሞክራለሁ።

በኦሮሞ ጠ/ሚኒስተር ስም የወያኔን ስርዓት ለመጠገን የሚደረገው ሙከራ ለውጥ ከማምጣት ይልቅ ለኦሮሞ የሚያመጣው አደጋ ይበልጣል Continue reading