የበረሃዉ ጥሪ ከተማሪዉ አንደበት

Aside

በጂቱለሚ | Hagayyaa 5, 2014

ብዕሬን ስነጠቅ ፤ እሮሮዉ ሲበዛ ጠመንጃዉ ትዝ አለኝ::

መልዕክት ለትግራዩ የወንበዴ ቡድን!

imagesእናቴ በተፈጥሮዋ ቻይና ርኅሩኅ ናት። ሰሞኑን ግን ከወትሮዋ በተለያ መልኩ ማልቀሱን አብዝተዋለች።  እናቴ ‘Abdii koo’ በሚትለዋ አጭር ሀረግ ብቻ ደስታዋን ፣ ሀዘኗን ፣ ስስትዋን ፣ ጥልቅ የእናትነት ፍቅሯን ፣ ተስፋዋን ፣ ምክሯን ፣ ግሳፄዋን ፣ድካሟን ፣ ብርታቷን… ሁሉ ነገሯን ትገልጻለች። በቤት ዉስጥ የምንኖረዉ ሁለታችን ብቻ ነን ። ማታ ማታ እቤት ዉስጥ ቁጭ ስንል እኔ TVዉ ላይ ሳፈጥ እሷ ደግሞ በTVዉ ግርጌ  በተንጠለጠሉ ፎቶዎች ላይ ዐይኗን ተክላ ታሰላስላለች። አንደኛዉ ፎቶ ያባቴ ሲሆን ሌሎቹ የዘመድአዝማድ ፎቶዎች ናቸዉ። እናቴ ከፎቶዎቹ መካከል አንደኛዉን አተኩራ ባየች ቁጥር ዕንባዋን መቆጣጠር ይሳናትና ወደ ጓዳ ገብታ ታለቅሳለች። ተመልሳ ትመጣና ደግሞ እንዳልከፋ ልታረሳሳኝ ትጥራለች።

እንዳለመታደል ሆኖ ይህንን የናቴን መሪር ህይዋትና በቤተሰቤ ላይ የተጫነዉን አስከፊ ግጽታ ማጤን የጀመርኩት ገና ሕጻን እያለሁ ነበር። አባቴ በከተማዋ ስመጥር የህክምና ባለሙያ ነበሩ። በአንድ የመንግስት ሆስፒታል ዉስጥ ከሚሰጡት የህክምና አገልግሎት በተጨማሪ የግል ክሊኒክ ከፍተዉ በትርፍ ጊዜያቸዉ ለኀብረተሰቡ አገልግሎት ይሰጣሉ። አገልግሎታቸዉ ከሞላጎደል የነጻ ያህል ስለሆና አንዳንዴ የህክምና ቁሳቁስ መግዣ ወጪዎችን ከራሳቸዉ ኪስ ለመሸፈን ይገደዳሉ። እናም ቤተሰቡ ለክፉ ቀን እንኳ የሚሆን የመጠባበቂያ ገንዘብ የለዉም ነበር። ሆኖም ግን ቤተሰቡ በእጅጉ ደስተኛ ነዉ ማለት ይቻላል።

አባቴ ስለኦሮሞ ሕዝብ ታሪክ፤ ባሕልና ወግ ያላቸዉ ጥልቅ ዕዉቀትና በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደርሰዉን ብሔራዊ  ጭቆናን አስመልክቶ ከሚያሳዩት ግልጽ ተቃዉሞ የተነሳ ወዳጅና ጠላት እንዲያፈሩ አስችሏቸዋል።በተለይ ደግሞ አንደበተርቱዕነታቸዉና አልበገሬነታቸዉ ታክሎበት የበርካታ ኦሮሞ ወጣቶችን ልብ በቀላሉ ማሸነፍ በመቻላቸዉ በጠላቶቻቸዉ ጥርስ ዉስጥ የመግባት ዕድላቸዉን አስፍቷል። በዚሁ አቋማቸዉ ሳቢያ በወያኔ የጸጥታ ኃይሎች ከፍተኛ  ክትትል ስለሚደረግባቸዉ የእናቴ የሰቀቀን ሕይወት መነሻው ከዚህ ይጀምራል።

አንድ ቀን አባቴ እንደ ልማዳቸዉ ሥራ ቦታ አምሽተዉ ወደ ቤታቸዉ በማምራት ላይ ሳሉ የቤተሰቡን ዓምድ የሚያናጋ ድርጊት ተፈጸመ። አባቴ በቤታቸዉ ደጃፍ ላይ በአምስት ጥይቶች ተደብድበዉ ተገደሉ። የቤተሰቡ  ሕይወት በአጠቃላይ፤ የእናቴ ልብ ደግሞ በተለይ ላይድን ቆሰለ። በወቅቱ ሕጻን በመሆኔ የአባቴን መገደል ታሪካዊ አንምደታ በዉል ባልረዳም እንደጅረት የፈሰሰዉ ያ ደም በትንሿ ኣእምሮዬ በመቀረፁ እያደር የሕመሙ ጥልቀት ይሰማኝ ጀመረ።

ከአባቴ መገደል በኋላ በአካባቢዉ ላይ የተቀሰቀሰዉ ከፍተኛ የብሔርተኝነት ስሜት ከባዱን የቤተሰቤን ሃዘን በመጠኑም ቢሆን ያቃለለዉ ይመስለኛል። ለዓብነት ያህል አባቴ ጀምሮት የነበረዉ የመኖርያ ቤት ግንባታ ብሔርተኞቹ በቋቋሙት ግብረኃይል አማካይነት በሚያስገርም መልኩ ተጠናቅቆ ቤተሰቤ የዘመናዊ መኖርያ ቤት ባለቤት መሆን ቻለ። እናቴ እንደዋዛ የጀመረችዉ ትንሽዬ ሱቅ ግብረኃይሉ ባደራጀዉ የገበያ መዋቅር የቅድሚያ ተጠቃሚ እንድትሆን በመደረጉ በርካታ ደንበኞችን ኣፍርታ ወደ ዘመናዊ መደበር ተቀየረች። ትናንሽ ህጻናት እንኳ ሳይቀሩ ለዕቃ ግዥ ሲላኩ እረጅም መንገድ በማቋረጥ ምርጫቻውን የኛ ሱቅ ያደርጉ ነበር። እነሆ የአባቴ መገደል እንደ ገዳዮቹ ምኞትና ስሌት በአካባቢዉ ላይ የፍርሃትና መሸማቀቅ ስሜትን የሚያነግስ ሳይሆን በተቃራኒዉ የህዝቡን ቁጣና ብሔራዊ ስሜትን የሚያቀጣጥል ሆኖ ተገኘ።

እናም የተንኮላቸዉን መክሸፍ የተረዱ እኚህ የትግራይ ነፍሰገዳይ ወንበዴዎች እርር ድብን ኣሉ። በዚህ ዓይነቱ ሕዝባዊ ድጋፍ ከፍተኛ መጽናናት ያገኘችዉ እናቴ በሀዊ ለከፍተኛ ትምህርት ከቤተሰቡ ተነጥላ ርቃ መሄድ ምክንያት ተዳፍኖ የቆየዉ ኀዘኗና ስጋቷ ዳግም ተቀሰቀሰ።

ሀዊ ብቸኛ እህቴ ናት። በእኔና በሷ መካከል መጠነኛ የዕድሜ ልዩነት በመኖሩ የነገሮችን ትርጉምና አንድምታ ከኔ በተሻለ መልኩ በጥልቀት ለመረዳት ችላለች። በተለይ ደግሞ የአባቴን ገዳዮችና የግድያዉን ታሪካዊ ትርጉም ቀን በቀን ሳትሰላች ትነግረኝ ነበር። ሀዊ  ብዙ ስሜቶችን ከአባታችን ወርሳለች። ከእሳቸዉ ህልፈት በኋላ ደግሞ በእልህና ቁጭት የእሳቸዉን ዓላማና አቋም ይዛ ወጣች። ልክ አባቴ ስያደርግ እንደነበር ባሕሏንና ታሪኳን በአደባባይ መመስከር ልማዷ ሆና። ድፍረቷ፣ ልበ-ሙሉነቷ፣ በራስ መተማመኗና ብሔራዊ ኩራቷ ላይ የሴትነት ዉበቷ ታክሎበት ያለዕድሜዋ ልዩ ግርማ-ሞገስና አድናቆትን ኣጎናጸፋት። ሀዊ በትምህርቷም ጎበዝ ከሚባሉ ተማሪዎች መካከል የመጀመሪያዉን ስፍራ ስለሚትይዝ: በሁሉም ነገር ተምሳሌት ለመሆን የበቃች ብርቅዬ የማለዳ ጀምበር ሆነች።

በወርሃ ግንቦት 2014 እጅግ  ሰቅጣጭ አደጋ በድጋሚ ወደ ቤታችን ገባ። ይህኛዉን አደጋ እኔም ሆንኩ እናቴ በፊፁም ልንቋቋመዉ የሚንችል ዓይነት አልሆነም። ሀዊ በምትማርበት ዩንቨርሲቲ ዉስጥ በነዚያዉ ልማደኛ ጭራቆች ተገድላ እሬሳዋ ተጭኖ መጣልን። ይህች የብዙሃን ተስፋ፣ የማለዳ ብርሃን በአጭሩ ተቀጨች።  የማየዉና የምሰማዉ ነገር ሁሉ ክፉ ቅዠት እንጂ በዉኑ የማየዉ ክስተት አልመስል አለኝ። መፈጠሬን እስከምጠላ ድረስ ሁሉ ነገር ጨለመብኝ። ይባስ ብሎም ደግሞ እናቴ በድንጋጤ ብዛት ወደ ኣእምሮዋ መመለስ ተስኗታል። ይህንን የሰቀቀን ታሪክ ለመተረክ አሁንም ቢሆን  አቅም ያንሰኛል።

እሮሮዉ በዛ፤ ግፉ ከልኩ አለፈ። ስቃዩ አንገሸገሸን።  ከሀዊኮ ቀብር በኋላ ከሕጻንነቴ ጀምሮ ስቃይና መከራ ወደ ተፈራራቀብኝ ቄዬ ተመልሼ ብዙም የመቆየት ፍላጎት አልነበረኝም። ሆኖም ግን ለተወሰኑ ቀናት ከእናቴ አጠገብ መራቁን አልወደድኩም። እናቴ እነዚያን ፎቶዎች እያየች ሌተቀን አምርራ ማልቀሷን ቀጥላበታለች። መጽናናት ኣልተቻላትም። ከንግዲህወዲያእናቴንየሚያጽናናትነገርቢኖርአንድብቻነዉ።እሱምእነዚያንሰዉበላጭራቆችንአሳዶየሚወጋላትጀግናንአብዝታትሻለች። ያ ደግሞ ከኔዉ ከአንድ ልጇ ይጀምራል። መራራዉን የእናቴን ሀዘን ቁጭ ብዬ የማይበት ወቅት  አለመሆኑን ተረዳሁ።

እናም አራቱንየቁርጥ ቀን ጓደኞቼን አስከትዬ ወደ በረሃው አመራን።  የጀግና መሃላ ይዘን፣ የበረሃዉን ጥሪ ተከትለን በጀግኖች ዓምባ ፣ ዉሎዉና አዳሩ ከማይታወቅ ከባለ ጎፈሬዉ የበረሃ አንበሳ፣ ተራራና ሸለቆዉን ሲፈትሽ ዉሎ ከሚያድረዉ ከፈጣኑ በራሪ የደጋ ንስር ጋር ተቀላቅያለሁ። ወገቤ ከዝናሩ፣ ትከሻዬ ከብረቱ ጋር ተስማምቷል። የጥይቱ ቃቃታ ፣ የባሩዱ ሽታ ፣ የገዳዩ ፉከራ ተመችቶኛል። የወገኔን ደም ፣ የህዝቤን ዕምባ እስከምበቀልና የኦሮሚያን ነጻነት እስከማረጋግጥ ድረስ ፈጽሞ ዕረፍት ኣላገኝም። ለዚህ ደግሞ ቃሌ ፍጹም ፣ ትጥቄ ጥብቅ ፣ ሀሞቴ መራራ ፣ ክንዴ ብርቱ ፣ እርምጃዬ ፈጣን ፣ ዓላማዬ ጽኑ ነዉና ከእንግዲህ ይህ ነፍሰ-በላዉ የትግሬ ቡድንና ምስለኔዎቹ በየመንደሩና በየጎጡ እየዞሩ ኣሉባልታ እየነዙና ንጹሃንን እየገደሉ ተዳላድሎ የመኖሪያ ዘመን በእርግጠኝነት ያከትማል። አሁን ባላችሁበት ሁሉ ብሶት ከወለዳቸዉ ሕዝባዊ ታጋዮች ጋር ልትጋፈጡ ነዉ። ግፍና እሮሮዉ በዝቶ ሕዝባዊ እሳት ወልዷልና ለዘመነ ፍጻሜያችሁ ተሰናዱ።

 

የንጹሃን ደም ሁሌም ይፋረዳል!

ጂቱ ለሚ ነኝ ከኦሮሚያ

Oromo Voice Radio (OVR) Broadcast, August 4, 2014

Aside

Gabaasa Sochiilee Hawaasa Oromoo Kaaba Ameerikaa, Kan Akka Kora OSA,Kubbaa Miillaa,Kora Waggaa ABO Kaaba Ameerikaa,Kabajaa Waggaa 50ffaa M.Tuulamaa fi Kanneen Kaan Hordofuuf Marsaalee Interneetaa:-

Aside

GadaaFTLogo2013

 http://www.Gadaa.com

 

LogoAyyaantuuhttp://www.Ayyaantuu.com

Raadiyoo Seife Nebelbal

Aside

Lixa Wallagga Najjoo,Ganda Giddaa Daallee Irratti Ijoollota 8 Irratti Yakka Malee Hidhaan Baatii 6 fi Qarshiin 400 Itti Murteeffame‏

Aside

BilisummaaGabaasa Qeerroo Magaalaa Najjoo Ganda Giddaa Daallee Irraa Hagayya 4/2014 Addeessuun guyyaa har’aa maqaa ABOtiin, farra mootummaa keenyaa,leellistuu ABO fi kanneen uummata keenya kakaasan,ABO faarsan jechuudhaan godina wallagga lixaa aanaa Najjoo ganda Giddaa Daallee jedhamutti sabboontota barattoota oromoo nama 8 irratti hidhaan baatii 6 fi qarshiin 400 itti murteeffame. Barattoota kana yeroodhaa yerootti hordofuudhaan hojii guyyuu isaanii kan mootummaa wayyaaneef dhiyeessaa ture qindeessaa mana barumsaa Giddaa Daallee kan tahe Barsiisaa Waaqgaarii Teessoo kan jedhamu ganda Giddaa Daallee keessa kan jiraatu yoo tahu ijoollotni kuni maqaan isaaniii akka armaan gadiiti:

1.Gaaddisaa Waaggaarii
2.Eebbaa Zarihun
3.Leencoo Fufaa
4.Yohaannis Birraatuu
5.Eebbaa Immiruu
6.Maatiwoos Indaaluu
7.Daanyee Gannatii
8.Toliinaa
Kanneen jedhamaniidha. Har’a itti murteeffamee mana hidhaa seenanii jiru jedha gabaasni Qeerroo magaalaa Najjoo ganda Giddaa Daallee irraa dhiyeessu.

Oromo Voice Radio (OVR) Broadcast, August 2, 2014

Aside

Barattooti Oromoo Yuuniversitii Adda Addaa Irraa Qabamanii Hidhaa Ma’ikelaawwii Galan Keessaa 11 Dararaan Jabaa Erga Irratti Raawatameen Booda Gadiifaman.

Aside

Dinne GabrummaaGabaasa Hagayya 03,2014 ilmaan Oromoo balleessaa tokko malee sobaan mana hidhaa Wayyaanee Maa’ikalaawwii keessatti dararamaa turan keessaa barattootni 11 dararaan cimaa erga irraan gahamee booda hidhaa irra gadhiifamaniru.Kanneen kunis:-

  1. Falmataa Bayechaa Barataa Medicine waggaa 5ffa Yuniversiitii Jimmaa
  2. Eebbisaa Dhaabaa barataa sportii waggaa 3ffaa Yuniversiitii Jimmaa
  3. Nimoona Kabbadaa barataa barataa Seeraa waggaa 5ffaa Yuniversiitii Wallaggaa
  4. Mo’ibul Misganuu barataa laboratory waggaa 2ffaa Yuuniversiitii Wallaggaa
  5. Baqqalaa Gonfaa barataa water Engineering waggaa 3ffaa Yuunivarsiiti Wallaggaa
  6. Rattaa Dajjash barataa water engineering wagga waggaa 4ffaa Yuuniversiitii Wallaggaa
  7. Ararsaa Laggasaa barataa water Engineering waaggaa4ffaa Yuuniversiiti Harommayaa
  8. Ashannafii Margaa barataa engineering waggaa 2ffaa Yuuniversiitii Harammayaa
  9. Baraisii Jamaal barataa technica fi Ogummaa Magaalaa Dirree Dawwaa
  10. Abbuu(Guyyoo) Galmaa barataa kutaa 9ffaa Godina Boorana irra qabame umriin isaa wagga 14 kan ta’e..
  11. Alii Sheedoo barataa kutaa 9ffaa kan umriin isaa waggaa 15 ta’a Godina Boorana irra qabame kanneen keessatti argaman ilmaan Oromoo dararaan guddaa erga irrtti raawatameen booda mana hidhaa Ma’ikelaawwii keessaa gadhiifaman.

SBO Hagayya 03 Bara 2014 Oduu – Kora Gamtaa ABO Kaaba Amerikaa ilaalchisee gaaffii fi deebii gabaabaa J.Raggaasaa Oljirraa waliin geggeeffame – Hiriira nagaa fi kabaja waggaa 50ffaa WMT ilaalchisnee gaaffii fi deebii Obbo Abarraa Tafarraa waliin goonee fi qophii biroo

Aside

OMN: Gabaasa Addaa (Hiriira Hawaasa Oromoo Washington DC) Hagayya 1, 2014

Aside

Raadiyoo Simbirtuu fi Seife Nebelbal Qophii Dhuma Adoolessa 2014

Aside