BBS- Ibsa Gammachuu ABO
BBS- Ibsa Gammachuu ABO
የደስታ መግለጫ
(ኦነግ – ኅዳር 5, 2012 ዓ.ም.)
የተከበርክ ሰፊዉ የኦሮሞ ሕዝብ
የተከበራችሁ ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች
ሁሉም የትግል አጋሮቻችንና ሰላም–ወዳድ የዓለም ማህበረሰቦች
ከሁሉም በላይ ደግሞ የተወደዳችሁ የድርጅታችን አባላትና ደጋፊዎች በሙሉ
እንኳን ደስ ኣላችሁ ! እንኳን ደስ ኣለን !
በዛሬዋ ዕለት (ኅዳር 5, 2012 ዓ.ም.) ድርጅታችን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የህጋዊ ሰዉነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማግኘቱን በከፍተኛ ደስታ እናበስራለን።
ከተመሠረተ 46 ዓመታትን ያስቆጠረዉ ድርጅታችን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሰፊዉ የኦሮሞ ሕዝብ ነፃነቱን ለመጎናጸፍ የሚያካሄደዉን ፍትሃዊ ትግል በመምራት ትግሉ ታላላቅና አንጸባራቂ ድሎችን እንዲያስመዘግብ ከማስቻሉም በተጨማሪ በዚህች ሀገር ፖለቲካ ዉስጥ ጉልህ ኣዎንታዊ ለዉጦች Continue reading