SBO Hagayya 21 Bara 2013

Aside

Faaruu Dirree Qabsoo

በኦሮሞ ተወላጆች ላይ እየተወሰደ ያለው የግድያ እርምጃ በወያኔ አንገት ውስጥ የገባውን ገመድ የሚያጠብቅ ነው::

Aside

logo-qeerroo-oromiyaa33.jpg

 በኦሮሞ ተወላጆች ላይ እየተወሰደ ያለው የግድያ እርምጃ 

በወያኔ አንገት ውስጥ የገባውን ገመድ የሚያጠብቅ ነው

አምባገነኑ የወያኔ ስርአት ርህራሄ ከሌለው እስራቱም አልፎ የኦሮሞን ልጆች እያደነ ይገኛል፡፡ ህወሀት ቅጥረኞቹን ተጠቅሞ በኦሮሞ ህዝብ ላይ የሚያደርገውን ኢሰብአዊ ድርጊት የወጣቶች ንቅናቄ (ቄሮ) በጥብቅ ያወግዘዋል፡፡ በኦሮሞ ወጣቶች ላይ የኦነግ ደጋፊዎች ናችሁ እያለ የሚፈፅመውን ግድያ እና እስራትም እንዲያቆም አጥብቀን እንጠይቃለን፡፡ በቅርቡ በምእራብ ሸዋ አምቦ ከተማ ውስጥ ወጣት ተስፋየ ጉታ የተባለ የኦሮሞ ልጅ ታደሰ በቀለ በተባለ የወያኔ ደህንነት በጥይት የተገደለ ሲሆን ይህ ስቃይ አሁንም እየተባባሰ በመምጣቱ ከ16 በላይ የሚሆኑ ኦሮሞዎች በአርሲ ዞን ኮፈሌ ወረዳ ውስጥ በወያኔ መንግስት ጦር ተገድለዋል፣ ቁጥራቸው ከ200 በላይ የሚሆኑት ደግሞ በእስር ቤት ውስጥ ታፍነው ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህም መካከል፡-

  1. አደም   ጀማል
  2. ሌንጮ   ጂልቻ
  3. ሀቢብ    ዋቤ
  4. ጋቻኖ    ቱሴ
  5. ሙሀመድ ደበል ኡሴ
  6. ጀማል/አርሾ አርሲ/
  7. ሙሀመድ ኢደኦ
  8. አማን    ቡሊ
  9. ሙሀመድ ሀሰን

10. ረሺድ    ቡርቃ

11. አቡሽ    ኢብራሂም

12. ማሙሽ   ኢብራሂም እና

13. ቱኬ በሶ የተባሉትን  ወጣቶች መንግስት ያለ አንዳች ርህራሄ በጭካኔ ገድሏቸዋል፡፡ ይህ ሁኔታ መንግስት የኦሮሞን ህዝብ ለመጨረስ የከፈተው ዘመቻ አካል በመሆኑ የወጣቶች ንቅናቄ (ቄሮ) ድርጊቱን በአፅንኦት ያወግዘዋል፡፡

የወያኔ መንግስት እየወሰደ ያለው የግድያ እርምጃ የአገዛዝ ዘመኑ እያከተመለት መሆኑን የሚያሳይ ነው፡፡ በምእራብ ወለጋ ጃርሶ ወረዳ ውስጥ የወያኔ የደህንነት ሀይሎች ኢፋ ይገዙ የተባለውን ወጣት የኦነግ አባል ነህ በማለት የገደለው ሲሆን በሌሎች 9 ወጣቶች ላይ የመብት ጥያቄ በማንሳታቸው ምክንያት እንደሚገደሉ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ አስተላልፎባቸዋል፡፡ እነሱም፡-

  1. ወጣት ደሱ    አለማየሁ
  2. ወጣት ፍቃዱ  ቱፋ
  3. ወጣት ወንድሙ ጉዳ
  4. ወጣት አራርሶ  ቀጀላ
  5. ወጣት ገመቺስ  በንቲ
  6. ወጣት ቢቂላ   እስራኤል
  7. ወጣት ሁሴን   መሀመድ
  8. ወጣት አባያ   ባይሳ እና
  9. ወጣት ቶሎሳ አለማየሁ የተባሉት ሲሆኑ በእነዚህ ወጣቶች ላይ የወያኔ መንግስት የግድያ ማስጠንቀቂያ በመስጠት አስከፊ ድርጊቱን እየፈፀመባቸው ይገኛል፡፡ የወያኔ መንግስት እየፈፀመ ያለውን ግድያ፣ እስራት፣ ከትምህርት ገበታ ማፈናቀል እና ኢፍትሀዊ ውሳኔውን ለመጋፈጥ የኦሮሞ ህዝብ በጋራ መነሳት እንዳለበት ለነፃነት የሚታገለው ወጣት ሀይል ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ የወያኔ መንግስት ከመቼውም ጊዜ የከፋ ጫና በኦሮሞ ወጣቶች ላይ እያደረሰ መሆኑ ለኦሮሞ ህዝብ ነፃነት መጎናፀፊያው ወቅት እየቀረበ መሆኑን የሚያሳይ በመሆኑ የኦሮሞ ህዝብ ከመቼውም ጊዜ በተሻለ ሁኔታ እጅ ለእጅ ተያይዞ መብቱን መጠየቅ ያለበት አሁን ነው፡፡ የወጣቶች ንቅናቄ(ቄሮ) የወያኔ መንግስት በኦሮሞ ህዝብ ላይ እየወሰደ ያለውን አስከፊ እርምጃ በማውገዝ ማንኛውንም መስዋእትነት ከፍሎ የህዝቡን መብት ለማስከበር እንደሚሰራ ይገልፃል፡፡

ትግሉ ይቀጥላል!!! ድል ለኦሮሞ ህዝብ!!!

የወጣቶች ንቅናቄ(ቄሮ)

ነሀሴ/2013

Of-Keessatti Amantaa Dhabuu Irraan Mootummaan Wayyaanee Oromoota poolisoota federaalaa fi Finfinnee kanaannee ta’an hidhuu eegale

Aside

Hagayya 19,2013 Finfinnee

Dhiibbaan mootummaa wayyaanee ilmaan Oromoo irratti xiyyeeffannoo addaan kennamaa kan turee fi itti jiru daran jabaachuun yeroo ammaa wal diigumsaa fi wal amantamummaa keessa mootummaadhaa dhabameen poolisootni Finfinnee magaala Finfinnee keessaa ilmaan oromoo tahan mana hidhaatti ukkaamsamaa jiran. Haalli kun daran hammaachaa kan dhufe yoommuu tahu ilmaan Oromoo poolisii federaalaa keessaa hojjetan magaala Dirree Dawaa fi Adaamaas qorannoo hamaan rakkifamaa jiran. Ilmaan Oromoo

1. Shibbiruu Mulataa magaala Finfinnee irraa Poolisii magaala Finfinnee

2. Barasaa Qixxeessaa poolisii magaala Finfinnee

3. Jamaal Muhee poolisii federaalaa irraa

4. Alamuu Taaddasaa poolisii federaalaa magaala Finfinnee

Keessaa mana hidhaa mootummaa Wayyaaneetti naqamuun dhiibbaan qaamaa fi haamilee cabsaa irratti gaggeeffamaa kan jiru yoommuu tahu, isin miseensota ABO dha jedhamuun reebamuu fi qoratamuu irratti argamu. Mootummaan wayyaanee keessa isaa amantamummaa dhabuun dhiibbaan inni gaggeessu dhumaatii bara bittaa isaa kan mirkansu tahuu kan ibsan ilmaan Oromoo poolisii federaalaa fi Finfinnee daran qabsoo jabeessuun akka itti fufan qeerroof ibsanii jiran.

FinfinneeTube:-Oromo First Community Engagement; MN (part one)

Aside

Oromummaa cimsaa!! Oromiyaa dhugoomsaa,

Tokkummaa Oromoo daran nuu jabeessa

Mooraa qabsoo Oromoo isatu nuu tiksa

Adawwii saba koo lafa ilaalchisa

Hulluuxxuu fi footuu nu keessaa balleessa

Eenyummaa Oromoo addunyaatti muldhisa!

Walaloo Qeerroo

http://youtu.be/H35KA1SvvBE

 

 

SBO Hagayya 18 Bara 2013

Aside

Raadiyoo Simbirtuu fi Seife Nebelbal Qophii Hagayya 15,2013

Aside

Aside

Ethiopia: The Justice System Becoming a Political Tool in Ethiopia

HRLHA – Calls for Reversal of Racially and Politically Motivated Sentences

August 15, 2013

Press Release

HRLHAThe Federal High Court of Ethiopia sentenced 21 Oromo Nationals (most of whom are university students) to as much as 2-8 years in prison on 7th August, 2013. The report HRLHA received indicates that all of them have spent about three years pending trials on alleged charges of collaborating with the opposition organization of Oromo Liberation Front with the intention of committing terrorist crimes. According to information obtained by HRLHA through its correspondents, most of the defendants were very young Oromo students picked up at different times from different universities and colleges in the regional state of Oromia and other parts of the country.

The HRLHA has learnt that most of the 21 Oromo defendants did not even have acquaintance of each other, let alone collectively committing terrorist crimes, as they were brought together from different universities in the country and met each other in the jail. According to some legal experts, the fact that the charges were mere fabrications aimed at imposing punishments intended for political intimidations has made it difficult for the accused to defend themselves. However, by blatantly acting as a political tool of the ruling party, the court handed down the guilty verdict on the Oromo nationals without taking into consideration some evidences that the defendants attempted to present to defend themselves against the charges. There are more concerns that particularly five of the twenty one defendants who were charged with additional and separate article (criminal code, article 241,Attack on the Political or Territorial Integrity of the State”, http://www.ilo.org/dyn/natlex/docs/ELECTRONIC/70993/75092/F1429731028/ETH70993.pdf) from the sixteen others might face very harsh punishments.

Although this verdict did not come as a surprise, as it is not the first of its kind, it has enormously added to the accumulation of partiality, injustice and unfairness of the justice system, raising further concerns among the human rights groups, and defenders of justice and equality including the HRLHA.

Read more:- 

HRLHA Press Release, August 15, 2013.pdf

Naannoo Benishaangul Gumuzitti hojjettootni Investimentii qonnaa Hindootaa hojii dhaaban

Aside

Hagayya 14,2013 Asoosaa

Garboomfataan mootummaa Wayyaanee hojjetoota guutummaa biyyattii miindaa gad aanaan hojjechiisuu irraan darbee hojii dhabdummaa fi qaalainsi jireenyaa hammaachaa kan dhufe yoommuu tahu,diddaan hojjettootaas daran jabaachaa jira.Haalli kunis daran jabaachuun Naannoo Beenishaangul Gumuz Godina Matakkaal aanaa Daangur bakka Qoxaa jedhamu keessaa hojjettootni investimentii qonnaa Hindii tahan dabalinsa miindaa gaafachuun hojii dhaaban.Mootummaan wayyaanee hojjettoota kana dura dhaabbachuuf waraanaan yaalus hojjettootni nuyi alagootaaf hojii hin hojjennu jechuun dhaabanii jiran.Hojjettootni kunneen gaaffii mirgaa dhiyeessaa kan turan bubbulus hindootni kunneen deebii gahaa kennuu fi tuffachuu dhabuu irraa hojii dhaabuun oomishni qonnaa dhaabbatee jira.Diddaan wal fakkaataan guutummaa Impaayera biyyattii keessatti hammaachaa dhufuun isaas beekamee jira.

የወጣቱ(ቄሮ) የነፃነት መግለጫ

Aside

logo-qeerroo-oromiyaa31.jpg

በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በሚገኙ የኦሮሞ ልጆች ላይ የተላለፈ ኢፍትሀዊ ውሳኔ እና በኦሮሞ ህዝብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ ትግሉን ከግብ እንዳይደርስ አያደርገውም፤

የወጣቱ(ቄሮ) የነፃነት መግለጫ

እ.ኤ.አ ነሐሴ/2013 የወያኔው ፍርድ ቤት ባዋለው ችሎት በእነ ደቻሳ ዊርቱ መዝገብ በተከሰሱ 24 የኦሮሞ ተማሪዎች ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ ከእውነት የራቀና ሆን ተብሎ በኦሮሞ ህዝብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ አካል ነው፡፡ በመሆኑም ለዚህ ኢፍትሀዊ ውሳኔ የወያኔ መንግስት እና ቅጥረኞቹ በኦሮሞ ህዝብ ላይ እያደረሱ ለሚገኙት ወደር የሌለው ግፍ እና በደል ከተጠያቂነት አያመልጡም፡፡

የወያኔ መንግስት የኦሮሞ ተማሪዎችን ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በመሰብሰብ “የኢፌዲሪ መንግስት በአግባቡ እና በፍትሀዊነት የኦሮሞን ህዝብ እያገለገለ አይደለም እያላችሁ ህዝቡ በመንግስት ላይ እንዲያምፅ ለማድርግ አስተባብራችኋል ስለዚህ በአሸባሪነት ወንጀል ተጠያቂ ናችሁ” በማለት የከሰሳቸው ሲሆን ችሎት በማቋቋም በኦሮሞ ልጆች ላይ የረዥም እና የአጭር ጊዜ እስራት ብይን አስተላልፎባቸዋል፡፡ የመብት ጥያቄ ለመጠየቅና ሰልፍ ለመውጣት አስባችኋል በማለት ተማሪዎችን ማሰር እና ከትምህርት ገበታቸው ላይ ማባረር ለረጅም አመታት ሲፈፀም የቆየ ነው፡፡ “የኦሮሞ ህዝብ ሰልፍ ሊወጣ ነው ብላችኋል” በማለት ተማሪዎችን በህዝባዊ አመፅ አስተባባሪነት በመፈረጅ አሰቃቂ ድርጊት ከመፈፀሙም በላይ ኢ-ፍትሀዊ ውሳኔ ስለተላለፈባቸው ብሄራዊ የኦሮሞ ወጣቶች ንቅናቄ ይህን ድርጊት በጥብቅ ያወግዘዋል፡፡ የወያኔ መንግስት የኦሮሞ ተማሪዎችን በማሰር እና የኦሮሞን ህዝብ ከመኖሪያ አካባቢው በማፈናቀል የፖለቲካ ችግሩን ለመፍታት መሞከሩ የህዝቡን የፀረ ባርነት ትግል መቀልበስ እንደማይችል እንገነዘባለን፡፡

የኦሮሞ ተማሪዎች በአንድ በኩል የፀረ ባርነት ትግሉን ለማቀናጀት አስባችኋል እየተባሉ እየተወነጀሉና እየታሰሩ የሚገኙ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ባልፈፀሙት ድርጊት አሸባሪ ተብሎ በመፈረጅ ትርጉም የሌለው ክስ ቀርቦባቸው የእስር ውሳኔ ከተሰጠባቸው መካከል፡-

  1. ተማሪ ደቻሳ ዊርቱ፡- ከሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ከ 8 ዓመት፣
  2. ተማሪ ኤቢሳ ራቴሳ፡- ከኦምቦ ዩኒቨርሲቲ 8 ዓመት፣
  3. ተማሪ አዳሙ ሽፈራው፡- ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 8 ዓመት፣
  4. አቶ በርሲሳ ለሚ፡- የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆን 4 ዓመት፣
  5. መምህር ብርሃኑ እምሩ፡- የኮተቤ ኮሌጅ መምህር ሲሆን 4 ዓመት፣
  6. ተማሪ ጌቱ ሳቃታ፡- ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 3 ዓመት፣
  7. ተማሪ ሴና መረራ፡- ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 3 ዓመት፣
  8. ጋዜጠኛ አለሙ ተሾመ፡- የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆን 3 ዓመት፣
  9. ተማሪ ዲሪብሳ ዳምጤ፡- ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 3 ዓመት፣
  10. 10.  ተማሪ ስለሺ ሶሪ፡- ከሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ 3 ዓመት፣

11. ተማሪ አብዲሳ ጉደታ፡- ከመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ 3 ዓመት፣

12. ተማሪ መሬሳ ኃ/ኢየሱስ፡- ከአዲስ አበባ የግል ኮሌጅ 3 ዓመት፣

13. ተማሪ ደሜ ዘሪሁን፡- ከአዲስ አበባ የግል ኮሌጅ 3 ዓመት፣

14. ተማሪ አብዲ ደረጀ፡- ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ 4 ዓመት፣

15. ተማሪ አለማየሁ ራጋሳ፡- ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 3 ዓመት፣

16. ተማሪ ደረጀ ጌቱ፡- 3 ዓመት፣

17. ተማሪ ዳግም በቀለ፡- ከአዳማ ዩኒቨርሲቲ 3 ዓመት፣

18. ተማሪ ጌታቸው አበራ፡- ከሻምቡ 3 ዓመት፣

19. ተማሪ ሻፊ ሰኢድ፡- ከጅማ ዩኒቨርሲቲ 3 ዓመት፣

20. ጅሬኛ ደሳለኝ፡- 3 ዓመት ከ3 ወር፣

21. አለማየሁ ረጋሳ፡- 3 ዓመት፣

22. ሻሼ ሰኢድ፡- 3 ዓመት፣

23. መምህር ለሚ፡- 4 ዓመት፣ እንዲሁም

24. አለሙ ተሾመ፡- 3 ዓመት እስራት ተፈርዶባቸዋል፡፡

ከላይ ስማቸው የተገለጹት የኦሮሞ ተማሪዎች ያለምንም ጥፋት ከተለያዩ የትምህርት ተቋማት ከትምህርት ገበታቸው በመያዝ የታሰሩ ሲሆን ይህ መንግስት በኦሮሞ ተወላጆች ላይ እየወሰደ ያለው የጠላትነት ውሳኔ የተጨቋኙን ህዝብ ቁስል የበለጠ ያደማል እንጂ ትግሉ እንደማያቆም መታወቅ አለበት፡፡

ብሄራዊ የኦሮሞ ወጣቶች ንቅናቄ የኢፌዲሪ መንግስት በኦሮሞ ላይ የሚፈፅመውን አረመኔያዊ ድርጊት እንዲያቆም በጥብቅ ያሳስባል፡፡

ትግሉ ይቀጥላል! የባርነት አገዛዝ ይወድቃል!

ድል ለኦሮሞ ህዝብ!

ብሄራዊ የኦሮሞ ወጣቶች ንቅናቄ

ነሀሴ 2013 አዲስ አበባ     

Ibsa Qeerroo Amharic Version