Addi Bilisummaa Oromoo jiraattota Magaalaa Finfinnee biratti akkamiin hubatama.
(SQ- Guraandhala 24/2020)
ኦነግ በፊንፊኔ ለአማርኛ ተናጋሪዎች ባደረገው ጥሪ ከተገኙት 👉እጅግ በጣም የሚደንቅ ግጥም ያቀረበች ድንቅ ሴት!!!
***ዜግነት ይቀየራል ከሀገር ስንወጣ
ዜግነት እንሰጣለን ወደ ኢትዮጵያ ለመጣ
ኦሮሞነት ደም ነው ከአጥንት የማይወጣ!!!