አሳድና በለው!!

አሳድና በለው!!     

Mesert Tullu Irraa     

Mesert Tulluuአሳድና በለው ይህን ሆዳም ባናዳ;

ሁሌ ለሆዱ ሲል የሚከውን ደባ፡

ኦሮሞን ለመግዛት ደልሎ ለጥቅም፡

እያበቃ እንጂ ዳግም ተስፋ አይሰጥም፡

እዝያ በሀገር ቤት ጨልሞበት ቀኑ፡

በሰው  ሰራሸ ነገር ውሸት መበተኑ፡

አያፉርም ይህ ሆዳም አቀና ወደ ውጪ፡

ቅሌት ተሸክሞ ይህ ሀገር በጭባጭ፡

በደም የሰከረን አንደበቱን ይዞ፡

ፈጦ ቀረ  ዕንደ እንደጨት ጭራሹን ደንዝዞ፡

በፕላዛ ሆቴል መሽጐ እንደሌባ፡

አንተ ሆዳም ባንዳ የት አባክ ልትገባ፡

ሴቶ ወንድ ሆና ስታበላክ ህርም፡

ባንዳው ምን ይናገር ውጦ ብቻ ዝም፡

በአውስትራሊያ ምድር  በሜልቦርኑዋ ሜዳ፡

ባንዳው ተባረረ እንደ በግ ተነዳ፡

አቅራሩ ኦሮሞዎች የቁርጥ ቀን ልጅ፡

ባንዳን በየ ሄደበት ሁሌ አሳዳጅ፡

እንማር ከነሱ እንዴት እንዳበሩ፡

ባንዳ እየወቀጡ ሁሌ ሲያባርሩ፡

አሳድና በለው!!  

1 thought on “አሳድና በለው!!

Leave a reply to sodo Cancel reply