እውነት ተናገሪ!!

Mesert Tulluuምነው ማትናገረ ተናገሪ እውነት፡                                                                                  

ሁሌ ምትታፈን በስው ስራሽ

አንድው እውነት ሞቶ ውነትን ሲያበስር፡

ሌላው ግን በአፉ ውሽትን ደስኳሪ፡

ተናገረ ዝም አትበል እውነት መሆክን፡

አትሞት አትጠፋ ነዋሪ ነህ በውን፡

ተሸብህ በውሸት እንዳትወጣ ኢፋ፡

አንተ እንደ ነበረክ በአለም ላይ አንጋፋ፡

የስው ልጅ ሲመጣ ወደዝች ምድር፡

ውሽት አይነገር ከውነት በቀር፡

አዳም ሲያስተምር ፉቅርና እውነት ፡

ሔዋን ስትደገም ጀመረ ወሽት፡

እግዜር ሲፈጥረን በዝች ምድር፡

ዋሾ እንዳንሆን ከውነት በቀር፡

እኔ እውነት ነኝ እውነትም ነች እኔ፡

ውሽት የማይቃጣኝ ነዋሪ ነኝ በውኔ፡

ታእዲያ ስንቱ ሀጥያት ሲስራ ሰንት ግፉ፡

እውነት ለምን ትጥፋ ለምን ትሽነፉ፡

Read More:- እውነት ተናገሪ

Leave a comment