ግዛዊ ደስታ ነው የማይርቅ ካፉንጫ፡
ቄሮዎችን ፈርቶ ወያኔ ተንጫጫ፡
Meseret Tulluu Irraa
በድል ይገባሉ አልሳሳም ጭራሽ፡
በአባቱ ጀግና የ (Abbaa Gadaa)ዘር፡
ጠላትን በጋራ የምመነጥር፡
በአፉሪካ ቀንድ ላይ ሰላም ለማስፈን፡
ገዳ ጅግና ወልዶል አይደለም መሀን፡
ለሁለት መቶ አመት ሰላም የነገሰው፡
ገዳ ዲሞክራት ነው ማንም የማይወቅሰው፡
ዘር ዘርን ተክቶ ቄሮዎች ሲነሱ፡
ወያኔዎች ደንግጠው በሀሳብ ሲከሱ፡
በመሳሪያ ብዛት ህዝብን ማንበርከክ፡
ውሽትን ፈልስፈው ሐሰት መብፈብርክ፡
ግዛዊ ደስታ ነው የማይርቅ ካፉንጫ፡
ቄሮዎችን ፈርቶ ወያኔ ተንጫጫ፡
