ለቅሶ ነው ኡኡታ!!

Mesert Tulluuእነ አቦ ፀሀዬ ኡኡ ሲሉ እሪታ ፡

ቀድሞ የምናቀው ነው የፈሪ ድንፍታ፡

ፈሪ ነው ቦቅቦቃ ቀድሞ ሚፉክር፡

በተግባረ የሌለ ከአውሬ በቀር፡

በዝህ አይነት ዶማ ሀገር ስትመራ፡

የህዝብ ጠላቶች የእድገት ደንቃራ፡

ያላዋቂነቱን በገሀድ ያሳየ፡

እውነትም ዶማ ነው አቦይ ፀሀዬ፡

ድግሪን በገዘብ ከገብያ  እየገዙ፡

አላዋቂነቱን አሳየ አገዛዙን፡

በአምሳሉ ጠፉጥፎ ይበጀኛል ብሎ፡

ከድንጋይም አልፎ(OPDO)ሆነበት አሎሎ፡

በቃኝ አልገዛም አትመራኝ ከግዲህ፡

ለቅሶ ነው ኡኡታ!!

Leave a comment