በኦሮሞ ህዝብ ሊይ ያነጣጠረውን ኣዯጋ መመከት የኦሮሞ ተወሊጅ የዜግነት ግዳታ ነው!
(የፊንፊኔ “ማስተር ፕሊን” ኣቅዴን በተመሇከተ ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር የተሰጠ መግሇጫ)
ከኣንዴ ምዕተ-ዓመት በሊይ በኦሮሚያ ሊይ የተዘረጋው የባርነት ኣገዛዝ በሺዎች የሚቆጠር የኦሮሞ ህዝብ ከቀዬውና ከመሬት ይዞታው ኣፈናቅል መሬት-ኣሌባ ኣዴርጎታሌ። የኢምፓዬሪቱን ከተማ በኦሮሚያ እምብርት ሇማቋቋም ሲወሰዴ በነበረው ከዘር-ማጥፋት (ጄኖሳይዴ) ወንጀሌ ባሌተናነሰ ዯረጃ ሲወሰዴ በነበረው እርምጃ ኣቢቹና ገሊን የተባለ የኦሮሞ ጎሳዎች ከኣካባቢው እንዱጠፉ ተዯርገዋሌ። “ሃገር ማቅናት“ በሚሌ መርህ ሲወዯስ የነበረው ጠሊታዊ እርምጃ በወያኔ የኣገዛዝ ዘመንም “ሌማትና እዴገት“ በሚሌ ሽፋን በመቀጠለ በኣሁኑ ወቅት ከቀዬውና ከኑሮው እየተፈናቀሇ ያሇው የኦሮሞ ዜጋ ቁጥር ከበፊቱ ሲጨምር እንጂ ሲቀንስ ኣሌታየም። የወያኔ መንግስት ከቀዯሙት ጨቋኝ ገዢዎች የወረሰውን እቅዴና ፖሉሲ ሇማስቀጠሌ ሊሇፉት 23ዓመታት የኦሮሞ ኣርሶኣዯሮችን እንዯቦላ-ቡሌቡሊ፡ ሇገ-ጣፎ፡ ኣቃቂ፡ ሰበታ፡ ሱለሌታ፡ ቡራዩና ከመሳሰለት ኣካባቢዎች በማፈናቀሌ መሬቱን ሲሸጥና ሲከፋፈሇው ዛሬ መዴረሱ የተሰወረ ኣይዯሇም። የኦሮሞ ህዝብን በማይፈይዯውና ከቀዬውና ከመሬቱ ኣፈናቅል ሇዴህነትና ጉስቁሌና የሚዲርገውን የጨቋኝ ገዢዎች እቅዴ በመቃወምም በርካታ የኦሮሞ ዜጎች የህይወት መስዋዕትነት ከፍሇዋሌ። የታሰሩትና ከባዴ ዴብዯባና ሰቆቃ የተፈጸመባቸው በብዙ ሺዎች ይቆጠራለ። ሇኦሮሞ ህዝብ መብት መከበር ሲለ በጠሊት የተገዯለትና ሇእንግሌት የተዲረጉት የኦሮሞ ዜጎች መስዋዕትነት የከፈለበት ዓሊማ በከንቱ እንዲይቀርና በኦሮሞ ሊይ ያነጣጠረው ይህ የጠሊት እቅዴ እንዲይሳካ ማዴረግ ዛሬም የያንዲንደ የኦሮሞ ዜጋ ግዳታ መሆኑን መገንዘብ ያስፈሌጋሌ። የኢትዮጵያ ገዢዎች እቅዴና ፖሉሲ የኦሮሚያን ካርታ መቀየርና የኦሮሞን ህዝብ የለዓሊዊነትና የነጻነት ጥያቄ ሇማፈን መሆኑ ከማንም የተሰወረ ኣይዯሇም። ሇዚህም የኦሮሞ ህዝብ ከመጀመሪያ ኣንስቶ እስከዛሬ ዴረስ ይህንን የጠሊቶች ሴራ በጀግንነት በመጋፈጥ ሇፍትህና ሇመብቱ መስዋዕትነት ሲከፍሌ እንዯነበር የኦሮሞ ህዝብ የነጻነት ትግሌ ሂዯት ይመሰክራሌ። በኢትዮጵያ ገዢዎች በኦሮሞ ሊይ ሲፈጸም ከዛሬ የዯረሰውን ይህንን ተንኮሌና ክፋትም የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ሲታገሇውና ሲያታግሌበት እንዯነበርና ኣሁንም እየታገሇው መሆኑ ግሌጽ ነው። የፊንፊኔ ማስተር ፕሊን በማሇት የታቀዯውን ይህንን ሴራ ኣስመሌክቶ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ሉቀመንበር ኣቶ ዲውዴ ኢብሳ ኣዱሱን ዓመት 2015ን ምክንያት በማዴረግ ባስተሊሇፉት መሌዕክት “የፊንፊኔ ማስተር ፕሊን የሚባሇው የቀዯሙት የኢትዮጵያ መንግስታት ሲያዯርጉት ከነበረው በተሇየና ዘመናዊ መሌክ በተሊበሰ መሌኩ የኦሮሞን ህዝብ ከመሬቱ በማፈናቀሌ ማንነቱን ማጥፋት ሊይ ያነጣጠረ ነው“ በማሇት ከበስተጀርባው ያሇውን ሴራ ኣጋሌጠዋሌ።
More:- Ibsa ABO 18-02-2015