የማይከፈል እዳ።

Mesert Tulluuመስረት ቱሉ/Meseret Tulu

ምንያስቀምጠኘል  ጐዜን ላሰናዳ

ብዙሰላለብኝ ያልተ ከፈለ እዳ።

እንደ ስው ተፈጥሬ ካወኩኝ ነፉሴን፡

መበደሬን እንጂ እረሳው መክፈሌን።

ተራራ የሚያከል ተሽክሜ እዳ

ምን ብዬ ልቀመጥ ጐዜን ላሰናዳ።

ልሽሽ እንዳመሌ እስከ አለም ጫፉ።

ይቀለኝ እንደሆን እዳዬ እንዲረግፉ፡

ትከሻዬ ጐብጦ በእዳ ቁልል።

መፉቴ አገኝ ይሆን ሸህም የሚያቀል፡

አለም ለስው ልጆዎች ሆና የተመቸች።

የኔስ ትከሻዬ በእዳ ጐበጠች፡

እቁብ እናቆቁም የድምተኘች እድረ።

ከዝህ የአለም ጫፉ እስከዛኘው ምድረ፡

እናናውጣት እንጂ አለምን በእረታ።

ይቀለን እንደሆን ሽክሙ ላንዳፉታ፡

ኑ እንስባስብ ከቶ አንራራቅ።

እዳን የሚያቀል እንድንፈጥሪ ዕረቅ፡

ስጋትና ጭንቀት በአንቀልባ አዝልን።

እስከ መቼ ድረስ በሀሳብ ስመመን፡

የስው ልጆች ተምረው አለምን ሲለውጡ።

Read More… የማይከፈል እዳ       

Leave a comment