የኦሮምያ የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊ የዋቄፈታ እምነት ለማዳከም እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ተናገረ

(ቄሮ:የኦሮሞ ወጣቶች  ነፃነት ንቅናቄ :) የኦሮምያ የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊ  የዋቄፈታ እምነት ለማዳከም እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ተናገረ።

ባለስልጣኑ ፣ ኦነግ በዋቄፈታዎች መጠቀም ይፈልጋል፤ የዋቄፈታ ድርጅት ተወካዮችን ስትራቴጂ ለመፈተሽ በስውርም በግልጽም ሰዎችን አሰማርተናል፤ እነሱ በሚያቀርቡት ሪፖርት ላይ ተነስተን እርምጃ እንወስዳለን ብለዋል።

Leave a comment