የስኮትላንድ ሪፈረንደም ለኦሮሞና ለሌሎችም የነጻነት ታጋይ ህዝቦች ኣንድ የድል ምእራፍ ነው

ቦሩ በራቃ  | September 19, 2014

ባለፈው ሳምንት Essence of the Scottish Referendum in the Eyes of an Oromo Nationalist

በሚል ርእስ በእንግሊዝኛ ባቃረብኩት መጣጥፍ ላይ የዩኬዋን ስኮትላንድና የኢትዮጵያዋን ኦሮምያ የፖለቲካ ህይወት ለማነጻጸር ሞክሬ ነበር። ስኮትላንድ ከ300 ኣመት በፊት በ1707 Act of Union በተባለው ውል መሰረት ከብሪታኒያ ጋር ኣንድነት መመስረታቸውን፣ በኣንጻሩ ኦሮምያ ግን ከኣንድ ክፍለ ዘመን በፊት በኣቢሲኒያዊያን ወራሪ ሰራዊት በሃይል ወደ ሃበሾች ግዛት መቀላቀሏን ጠቅሼ ነበር። ከዚህም በተጨማሪ ስኮትላንድ ለ300 ኣመታት የእንግሊዝ ኣካል ሆና ስትቆይ የራሷ የህግ ስርኣት፣ የራሷ ቤተክርስቲያን፣ የራሷ የትምህርት ስርኣት እና የራሷ የሆነ ገንዘብ የማሳተም መብት እንዳላት፣ በኣንጻሩ ግን ኦሮምያ መሰል መብቶች ከቶ የራቁዋት መሆኑን ለማገናዘብ ሞክሬያለሁ።የስኮትላንድ ሪፈረንደም ለኦሮሞና ለሌሎችም የነጻነት ታጋይ

Leave a comment