(በፊንፊኔና አከባቢዋ ላይ የተሠራ ዶክመንተሪ ጥናት)
ይህ ጥናት በፊንፊኔና ዙሪያ ላይ ትኩረት በማድረግ የተሰረ ስሆን ጥናቱ ወቅታዊና ተአማ ኒነት ያለቸው ን ማስረጀዎች ቀጥታ በአካል በቦታው ተገኝተው በአይነ–ህሊና በመቃኘትና ከተጎጂዎች ጋር ቃለ ምልልስ በማድረግ የቀረበ ነው፡፡
- ጥናቱ የተሰረው ከመስከረም 20 2011 እስከ ህዳር 25 2011 እ.አ.አ ነው፡፡
- የኦሮሞ ህዝብ ነፃነትና የኦሮሚ ያን ሉኣላዊነት እውን ለማድረግ የህዝብ ንቅናቄ/አመጽ ማድረግ ግድ ሆኗል፡፡
የኦሮሞ ህዝብ ለዘመናት ተነጥቆ የቆየውን የሀገር ባለቤትነትና ራሱን በራሱ የማስተዳደር ተፈጥሮኣዊ መብቶቹን ለማስመለስ ፀረ-ባሪነት ንቅናቄ/አመጽ ማድረግ ያለበት ጊዜው አሁን ነው፡፡ ጥናቱትኩረትካደረገባቸውነጥቦች፡